top of page
ጎተ ኢንስቲቲዩት - Dr. Julia
00:0000:00
የጎተ ኢንስቲቲዩት
የጎተ ኢንስቲቲዩት በአዲስ አበባ በ1962 የተመሠረተ ሲሆን ይህም በጊዜው በአፍሪካ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቆዋቆዋመ ቅርንጫፍ ያደርከዋል ። ተቋሙ ጀርመንን ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን ከአውሮፓ የባህል ልውውጥ እንዲኖር ሴያደርግ ቆይትዋል አሁነም እያረገ ነው። ጎተ ኢንስቲቲዩት የጀርመንን ባህል ቆዋንቆዋ ለማስፋፋት እና በሁለቱ አገሮች መካከል የባህል ልዉዉጦች ያጠናክራል ባሕላዊ ክንውኖችን በሰፊ ይደግፋል።
ደስታዎን ከኛ ጋር ይጋሩ ፣ ድርጅትዎን ያስተዋውቆ።
አዲስ አዲስ ራዲዎ
bottom of page